ልዩ መረጃ | ፋኖ እና አርሶ አደሩ ታሪክ እየሰራ ነው | ዲያስፖራው የክተት አዋጁን ይቀላቀል!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 окт 2024
  • #የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    / @roha_tv
    #ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
    www.facebook.c...
    #ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
    👉 t.me/rohatv1
    #Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
    ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Комментарии •

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 5 дней назад +19

    ድል ለአማራ ህዝብ ሀይል ፋኖ ይሁን ድል ድል ለራበዉ አራህዝብ

  • @desta2401
    @desta2401 4 дня назад +8

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ 💚💛❤️🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @RebeccaBelachew
    @RebeccaBelachew 5 дней назад +24

    ድል ለህዝባችን
    ድል ለአማራ
    ድል ለፋኖ

  • @mitkusilesh
    @mitkusilesh 4 дня назад +14

    ድል ለጀግናው ፋኖ !!! ባለ ምጡቅ አዕምሮው ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ አንተ የአማራ ስቃይ የወለደህ ምርጥ መሪያችን ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን በርታልን መዓዛችን በርች❤❤❤

  • @solianabirru3509
    @solianabirru3509 4 дня назад +2

    ❤❤❤

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 5 дней назад +14

    ትክክለኛ እና ወቅታዊ ጥሪ ነው ።ድል ለጀግናው ለአማራ ህዝባዊ ፋኖ !!!

  • @ShimelashAlemu
    @ShimelashAlemu 4 дня назад +10

    ሮሀ ሚዲያ በርቱ ከጎናችሁ ነን የአማራ ፋኖ በጎጃም በጎንደር በወሎ በሸዋ ያሸንፋል ድል ለአማራ ሕዝብ።

    • @agdr895
      @agdr895 4 дня назад

      ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ፋኖ አስተሳሰባችሁ አማራን ገና ዋጋ ያስከፍለዋል። የዚህ መከረኛ ህዝብ ጣጣ መች ይሆን የሚያልቀው?

    • @userasnakech
      @userasnakech 4 дня назад +1

      ​@@agdr895 አማራን ለማጥፋት የተነሳዉን ተኝተዉ ማየት ነበረባቸዉ የጀመረዉ መንግስት እንጂ ፋኖ አደለም ፋኖ ባይኖር በዚህ ሰአት አማራ ሙሉ በሙሉ አጥፍተዉ ነበር እየገደሉም ነጻነታችን ይታወጃል

    • @agdr895
      @agdr895 4 дня назад

      @@userasnakech ያልኩህ አልገባህም ማለት ነው።

  • @melkamumihret2436
    @melkamumihret2436 5 дней назад +17

    #1 ፋኖ እና ጠበቃ አስረስ ማረ ዳምጤ።

  • @zelalemzeru7826
    @zelalemzeru7826 5 дней назад +16

    ጭራቅ አህመድ ተሸንፏል። የቀረው ስርዓተ-ቀብሩ ነው!!!

  • @hailemichaelgebrekidan4934
    @hailemichaelgebrekidan4934 4 дня назад +13

    ጠቢቡ አስረስ ማረ ዳምጤ እየሰራችሁት ያለው ነገር እጅግ የሚያስደንቅ ነውና በርቱልን ልጆቻችንና ወንድሞቻችን።

  • @helinamelise9417
    @helinamelise9417 4 дня назад +2

    Dele lefano dele le ethiopia hezebe bertulen.❤❤❤❤❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 4 дня назад +8

    ድል ለአማራ ድል ለአማራ ሕዝብ
    እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን ጀግኖቻችን ፍኖ ጠበቃ አስረስ ማረ የእኛ ሙህር በርታ

  • @enbalkachewenbalkachew8922
    @enbalkachewenbalkachew8922 5 дней назад +7

    አስረስ የአማራ ስጦታ ነህ ጀግና ነህ

  • @asdrasdr7357
    @asdrasdr7357 5 дней назад +8

    አሪበኛ ፋኖ አሰረሰ ማሪ ጀግና አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ጀግና የአማራ ጀግና ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ ድል ለፋኖ ፋኖ ይችላል❤❤❤❤❤ መአዚ ጀግናች መአዚ የአማራ ጀግና ነሺ❤❤❤❤❤❤

  • @Asch-e1n
    @Asch-e1n 5 дней назад +15

    ሁለቱ ምርጥ ማዛ እና አስረስማር ሀገር ተረካቢዎች ናችሁ

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 4 дня назад +3

    ድል ለፋኖ

  • @zinetendris9240
    @zinetendris9240 4 дня назад +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ድል ለጄግናው ላማርራ ፋኖ❤❤❤❤ጎዴር ጎጃም ወሎ ሼዋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አድ አማራ

  • @saadasadada505
    @saadasadada505 5 дней назад +9

    ድል፡ለተከፋው፡ለአማራ፡ህዝብ፡
    ድል፡ለጀግኖቻችን፡ለአማራ፡ፋኖ
    እውነት፡ያሸንፋን፡ድል፡ለፋኖ፡

  • @FATUMAYIMER-t1c
    @FATUMAYIMER-t1c 5 дней назад +10

    የአማራ ድያስፖራ እባካችሁ እፈሩ፣ለወገናችሁ ድምጽ ሁኑ😢😢ከትግሬ ተማሩ

  • @Fano775
    @Fano775 4 дня назад +6

    ድል ለፋኖ ሞት ለብልግና ትንሣኤ ለኢትዮጵያ

  • @berihuntadese0917
    @berihuntadese0917 5 дней назад +11

    በእውነት የአማራ ዳስፖራ በጣም አፈርነባችሁ በናተ።

    • @dgbh9445
      @dgbh9445 4 дня назад

      በጣም ከጥቅማቸው ይልቅ ጉዳት የሚያደርሱት ይበዛል ዲያስፓራው ብዙ መስራት እየቻለ

    • @agdr895
      @agdr895 4 дня назад

      ብዙሀኑ ዲያስፖራ ምን ያድርግ። ትቂቶች ልክ እንደመአዛ አይነቶቹ የግል ፋኖ ለማቋቋም ሲሯሯጡ ተዋጊው ሀይል ተከፋፈለ። እና የትኛውን ፋኖ ደግፎ ይቁሙ? እኛ ራሳችን ግራ ተጋብተናል።

  • @fekaduwondem9111
    @fekaduwondem9111 5 дней назад +5

    ጀግኖችን እግዜር ይጠብቅልን ።

  • @ብርቱካንዘላለም-ደ1ቐ
    @ብርቱካንዘላለም-ደ1ቐ 4 дня назад +2

    አስረስ መሪየ ድሉ የናተነው በርቱ 🎉🎉🎉❤❤❤💪💪💪💪💪

  • @solomon3431
    @solomon3431 4 дня назад +2

    “🙏የአባቶቻችሁ አምላክ እግዚአብሔር በዚህ ቁጥር ላይ እልፍ አእላፋት ይጨምር፥ እንደ ተናገራችሁም ይባርካችሁ።”🙏
    ዘዳግም 1፥11
    _____
    “🙏እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን...ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ...”🙏
    1ኛ ሳሙኤል 24፥15
    _____

  • @zerfietifitu
    @zerfietifitu 4 дня назад +4

    ዘገባችው ላይ አርሶ አደሩ እያላችው አትዘግቡ በየመገዱ የሚገኙትን ንፁሃንን ይጨረሷቸዋል። እዲያውም እየጨፈጨፋቸው ነው እኳን እደዚህ ብላችው ዘገባችው። እያሰባችው ዘግቡ ። ሁሌም በሚዲያ ፋኖወችን አታቅርቧቸው በዝምታ የአብይን ገረድ ወታደርን መጨረስ ነው። ፍትህህህህህ ለየዋሁ ለአማራ ህዝብ። ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤

  • @demismuktar
    @demismuktar 4 дня назад +3

    ብልፅግና(ብልግና) ያበዱ ዶክተሮች እና ሱፍ የለበሱ እብዶች ስብስብ ፓርቲ ነው ስለዚህ በሀይል መወገድ አለባቸዉ። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤

  • @user-zy2fv2tk1r
    @user-zy2fv2tk1r 4 дня назад +4

    ፋኖ ሲያሸንፍና ስልጣኑን ሲቆጣጠር የምትመጣዋ ኢትዮጲያና የሚኖረው ስርአት እንዴት እንደሚናፍቀኝ።ድል ለፋኖ💪💚💛❤️

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy 4 дня назад +4

    ትታጉ ንስር የፖለቲካው ማርሽ ቀያሪ ስማርቱ ጅግናችን ፀበቃ አርበኛ ፋኖ አስረስ ማረ ዳምጤ እንቁ የአማራ ማህጸን ያፈራው የነፃነት ቀንዲላችን የጅግንነት አርማችነው ክበርልን ስማርቱ መሪያችነን ።

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 4 дня назад +2

    ሁላችንም የድርሻችንን ጠጠር እናዋጣ ጀግናው. አስረስ ድል ለናንተ ይሁን

  • @abyumolla7835
    @abyumolla7835 4 дня назад +3

    ጀግናው እግዛሓብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @ShimelashAlemu
    @ShimelashAlemu 4 дня назад +3

    ዋዉ ፋኖ አስረስ በትክክል ያለዉን ሁሉ ችግር በጎ ጎኖችን አብራርቶታል ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ሕዝብ።

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 4 дня назад +4

    በርቱ ጥሩ ሥራ ነው.
    መሥመር የያዘና መበረታታት የሚገባው አቀራረብ ነውና እባካችሁ ደግፏቸው አበረታቷቸው.
    ጥሩ ጥያቄዎችና መልሶች ናቸው.
    ሌላው ማለት የምፈልገውና የእናንተን የጠራ, በትግሉ በጽኑ የአመነ, ተግቶ ደከመኝ ሳይሉ የሚሠሩ ፍሬው ከእንግርዳዱ እየተበጠረ መሄዱን የሚያሳይ አቀራረብ ስላየሁ ደስ ብሎኛል በርቱበት. አመሠግናለሁ.

  • @YonasTadesse-e7h
    @YonasTadesse-e7h 5 дней назад +4

    ድል ለፋኖ ።

  • @zinetendris9240
    @zinetendris9240 4 дня назад +3

    ድል ለተገፋው በጄልማ ለተጨፈጨፈው አማራ ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤አማራ ያሼንፋል❤❤❤❤❤

  • @አማራነትወንጀልአይደ-ኘ7ሸ

    ሰልፍ ቢወጡስ ሙዚቃ አደለ የሚከፍቱት ኮሰርት የሄዱ ይመስል የአማራን ህዝብ ፈጣሪ ይርዳው😮

  • @Kidan1234
    @Kidan1234 5 дней назад +5

    አርበኛ ፋኖ አስረስ ማረ ዳምጤ በውቀት እና በጥበብ የሚመራ አንደበቱ የተፈታ አመራር ነው። ማዕዛ በርችልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekonenGelaw
    @MekonenGelaw 4 дня назад +3

    ➡#አስረስ _እናት_ወልዳለች ⓵💪💪💪💪💪
    እንዳንተ አይነት 5 ሰው ቢኖር አማራ የማንም ዘረኛ ዘረኛ መጫዎቻ አይሆንም ነበር
    #((())))) #ኑርልን_አንበሳ ❤️💛💚💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤

  • @userasnakech
    @userasnakech 4 дня назад +3

    እግዚአብሔር ድሊችሁን ያቅርብላችሁ በርቱልን ነጻነታችን ናችሁ 💚💛❤😍

  • @alamkasay8847
    @alamkasay8847 День назад

    ድል ለፋኖ ትለያለህ ታጋይ ማስረሻ❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤💝

  • @ወሎወሎየዋ-ረ9ቈ
    @ወሎወሎየዋ-ረ9ቈ 4 дня назад +3

    መአዚ ማር እካን ደና መጣችሁልን የኔ ውድ ❤❤❤

  • @ethio8774
    @ethio8774 5 дней назад +4

    ወንድም አለም እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ።🙏🏽🙏🏽🙏🏽
    💚💛❤️

  • @marknugsa3696
    @marknugsa3696 5 дней назад +6

    ምነው ሁሉም ዲያስፖራ ፋኖ ፋኖ እያለ በአንድ ለመቆምና ድምፅ ለመሆን ወኔው ተሰለበ። በተናጥል ፋኖ ፋኖ ማለት አይጠቅምም።ሁሉም ዲያስፖራ ለፋኖ በአንድነት ይነሳ

  • @negussieayele7809
    @negussieayele7809 4 дня назад +3

    አስረስ ኣሳጥር ። ብዙ አታውራ። ከረዘመ መረጃውም ዋጋው ዝቅ ይላል ወታደር ብዙ አያወራም።

  • @amenyehun3265
    @amenyehun3265 4 дня назад +3

    በአማራ ቤሔርተኝነት ነው ከዚህ በሗላ መሰብሰብ የምንፈልገው ማንም ፀረ አማራ ኢትዮጵያኒስት ጋር ጊዜአችንን ማቃጠል አንፈልግም!!! አስምራችሁ ተናገሩ አማራ ና አማራ ብቻ ነን‼️‼️‼️

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 4 дня назад +4

    መዓዛ ፣በአሁኑ ወቅት የፋኖ ትግል ከፍተኛ ድል እያሳዬ በመሆኑ፣ብልፅግና ብዙ ፀረ ፋኖና፣እንዲሁም፣የፋኖን መሪዎች ፣የተለያዬ መጥፎ የፈጠራ ስም በመስጠት፣ከአባላቱ ሊነጥልና ትግሉን ሊያከሽፍ ሙከራ በማድረግ ላይ መሆኑን በየወቅቱ በሚመጡ የብልፅግና ዲስኩር እየሰማን ስለሆነ ፋኖንና ደጋፊውን በርትታችሁ ልታገናኙት ይገባል!!!

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 5 дней назад +9

    ህዝን ያሳተፈ መከላከል ፤ ወደ አጥቂነት ተቀይሮ አሳዳጅ ተሳዳጅ ሆኖ እየተደመሰሰ ነው!

  • @almazyimar432
    @almazyimar432 4 дня назад +2

    ትክክል ነው አስተባባሪዎቹ የት ገቡ ምነው ከዚህ የባሰ ቀን ይመጣል ወይ

  • @enbalkachewenbalkachew8922
    @enbalkachewenbalkachew8922 5 дней назад +3

    ኑሪልን ማዝየ

  • @Mengesha-l9r
    @Mengesha-l9r 4 дня назад +2

    ጀግናው አማራ ፋኖ

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 4 дня назад +2

    ድል ለአሳረኛው ፋኖ🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @Meazawteshome-el3sf
    @Meazawteshome-el3sf 4 дня назад +2

    ለመሆኑ የጎጃምን ፋኖ ዘመነ የወሎን ምሬ ወዳጆ ይመሩታል የጎንደርን ፋኖ የሚመራው ብዙም በሚዲያ የሚታወቅ አይደለም።እስኪ ብቅ በል

  • @HabtamMelis
    @HabtamMelis 5 дней назад +3

    ❤ viva

  • @tadessealene4340
    @tadessealene4340 4 дня назад +3

    Thank you both!!
    For protecting Amhara genocide in Ethiopia by crazy guy government.

  • @abiyekubay9249
    @abiyekubay9249 4 дня назад +2

    fano fano fano king

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 4 дня назад +3

    እነ አስረስ ጠንክረው፣ማህበረሰቡን አንቀሳቅሰው ታግለው በማታገልና፣ውጤት በማምጣታቸው ፣የጠላት ዱላ ፣በራሱ በተለያዬ ዞን በሚገኘው ፋኖ እንዲደርስባቸው እየተደረገ ይገኛል። እውነተኛ ፋኖ አይንህን ግለጥ፣ጠላት ፊት ለፊት ሲሸነፍ በጎን ሊጠልፍህ በመሯሯጥ ላይ ነው!!!!

  • @deguassefa1254
    @deguassefa1254 5 дней назад +5

    ዲያስፖራው ሰልፍ አይወጣም

  • @SolomonBeyene-y4v
    @SolomonBeyene-y4v 4 дня назад +3

    እንዴት ነዉ አዬር መቃወሚያ ለማግኜት አልሞከራችሁም ብለሽ ጠይቂያቼዉ እባክሽ በጀት ህዝብ እንዳይጨርሱ ከባህር ማዶ ያለነዉ አማራ ለምን አዬር መቃወሚያና አንቲ ድሮን መግዥያ ገንዘብ በታማኝ ሰዎች ሰብስበን ብንደርስላቼዉ

  • @Addis1625
    @Addis1625 4 дня назад +3

    He knows how to speak 👍

  • @ZewduAnagaw
    @ZewduAnagaw 5 дней назад +2

    ❤❤❤🎉🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @BereketSintayehu-t1r
    @BereketSintayehu-t1r 4 дня назад +1

    አይዟችሁ ከጎናችሁ ነን

  • @GMariyamAmare
    @GMariyamAmare 4 дня назад +1

    ሰላም❤

  • @MeleseAbera-w4c
    @MeleseAbera-w4c 5 дней назад +3

    ❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 4 дня назад +2

    አብይም ሆነ ብልፀግና ማወቅ ያለበት የኢትዬጵያ ህዝብ ነገ ለፋርድ ያቀርብሀል በተለይ ንፁሀን የምትገሉ Air Force. ዉስጥ ያላቹ እነማን እንደሆናቹ የታወቀ ነዉ ነገ ፋርድ አለ አትዘንጋ

  • @zeruwork5450
    @zeruwork5450 5 дней назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aledwake
    @aledwake 2 часа назад

    Asres❤ Mazi ❤❤❤❤❤

  • @boutiquedelorient1722
    @boutiquedelorient1722 18 часов назад

    💚💛❤️🌻🌻🌻🌻🌻

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 5 дней назад +2

    አገር በፕሮግራም እንጂ በጸረ ሕዝብ ሮጀክት አይገነባም!
    የሕዝብ ትልቅና ትንሽ አለው እንዴ
    Water as a Weapon (ውሀ የጦር መሳሪያ ነው!)
    መረጃ ሙሉ ሰው ያደርጋል!መረጃ ሙሉ ሀገር ያደርጋል!

  • @endewatirfe2171
    @endewatirfe2171 4 дня назад

    አርበኛ አስረስ እንዲሁም የሮሃ ሚዲያ ጋዜጠኛ መዓዚ በአማራ ህዝብ ትግል ዙሪያ በኩል በምታደርጉት ተጋድሎ ሁላችሁም እያደረጋችሁት ላላችሁት ማንኛውም በኩል እናከብራችኋለን እንወዳችኋለን በርቱልን እኛም ከጎናችሁ ነን ድል ለፋኖ ድል ለሰፊው የአማራ ህዝብ ❤❤❤❤❤

  • @ShiferawAdmasu
    @ShiferawAdmasu 4 дня назад +1

    አሥረስማርጠክርወድማችንድሉየናተናየአማራሕዝብነውፈጣሪይጠብቃቺሁ

  • @MeleseMekonen-mp3jb
    @MeleseMekonen-mp3jb 4 дня назад

    ድል ለፋኖ አገዛዙ ስለጨነቀው ባጠቃላይ አገሪቱ ላይ ያሉ አማራውች እያፈሰ ማሰር ጀምሯል ለምሳሌ አሶሳ ዛሬ ሲያፍሱ ውለዋል ከነገ ጀምሮ ባምባሲ ይጀመራል

  • @Meazawteshome-el3sf
    @Meazawteshome-el3sf 4 дня назад

    ስለ አስረስ ማረ ብዙ ማለት ይቻላል ።ከባቢያዊነት የማያጠቃው : ለስልጣን የማይቋምጥና የተረጋጋ:በፖለቲካ ብቃቱ ብዙዎችን ሊያሰልፍ የሚችልና አንደበተ ርቱዕ በመሆኑ ፋኖን ቢመራ ለድል ያበቃል እላለሁ !!!ሌላው በስልጣን ጥማት የተጠቃ ነው።

  • @FATUMAYIMER-t1c
    @FATUMAYIMER-t1c 5 дней назад +4

    ወድሜ፣አስረስ በርታ ከመሳይ መኮነን ራቅ በል አትመነው❤

    • @adisemama
      @adisemama 5 дней назад +2

      የብልፅግና ተላላኪ ነህ

    • @AmaraFano-yx2oz
      @AmaraFano-yx2oz 5 дней назад

      የብልፅግንና ጭን ገረድ ነህ !! መጀመሪያ አማርኛ በደንብ ለመፃፍ ሞክር !!
      ጀዝባ

  • @demismuktar
    @demismuktar 4 дня назад

    አብይ=666. ❤😂❤

  • @abiyekubay9249
    @abiyekubay9249 4 дня назад

    Dal la gagnaw Amhara fano fano fano

  • @yietayalberhanu4010
    @yietayalberhanu4010 5 дней назад

    እኔ ምለዉ ዝምብየ ተኝቼም ተቀምጨም ባስብ መልስ ያጣሁለት ጉዳይ ለምንድነዉ ሚዲያዉን ሁሉ በበላይነት ያጥለቀለቀዉ የፔንጤ እምነት ተከታዮች የሆነዉ? በተለይ ትግሉን በሁለቱ ጎራዎች ሁነዉ የሚደግፉት። ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 4 дня назад

    Diaspora need UNITY! Diaspora will never fund without Eskender. They ene meaza tried by gonder, gojam wollo, showa fundraising. Didn't work! Diaspora ain't going to Fund fight bn Amharas. UNITE! The only way.

  • @habt-tube
    @habt-tube 4 дня назад

    አስረስ ማረ ዳምጤ በፖለቲካ መረዳትህ አደንቅሃለሁ ነገር ግን ፣ “ገበሬው ከፋኖ ጋር ተሰልፎ እየተዋጋ ነው “ የሚለው የፕሮፖጋንዳ አነጋገር ፣ ጨፍጫፊው አብይ አህመድ ለሚገላቸው ንፁሃን አርሶ አደሮች በቂ ምክንያት መስጠት ይመስለኛል ።

  • @fathifathi9214
    @fathifathi9214 5 дней назад

    ❤❤❤❤❤111❤❤🎉😢😢😢😢😢😢🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @helinamelise9417
    @helinamelise9417 4 дня назад

    Beteleye 360 ena ye eskder guzo yetesasate selhone yehene gudaye elebate bisetew ena le amhara ena le ethiopia andenete begara honewe yehene merze yehone mengesete liyasewegedu yegebale.

  • @fathifathi9214
    @fathifathi9214 5 дней назад +1

    ❤❤❤❤11¹is ❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😅😅

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 4 дня назад +2

    We are tired of your daily talk that will never show the future. Just like weyanit.

  • @melessedelelegne6297
    @melessedelelegne6297 5 дней назад

    That’s good idea besides work on your side the problem , such as accepting last time election result , stop looking leadership positions . Leader elected by majority , stop helping media that widen Fano difference like zemedkuhn .

  • @demismuktar
    @demismuktar 4 дня назад

    ዘመነ ካሴ ደደብና ሆዳም ሰው ነው!!! ❤😂❤

    • @AbeniMoll
      @AbeniMoll 4 дня назад

      አንተ መሀይም ምን አለክ ከዚ

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 4 дня назад +1

    STOP individual patriotism. Work as a party, org. Zemene Eskender Asres kebede. . is not good way of leadership.

    • @fanoiscoming
      @fanoiscoming 4 дня назад

      እከክ

    • @soyegerado6831
      @soyegerado6831 4 дня назад

      @@mazzselassie9865
      you are wright .menshinig name of freedom fight,s leader is undair .all leaders are doing their best.

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 4 дня назад

    Your daily talk has NO point unless you've a plan for the unity! You should know better than being bully FANO!

  • @berhanutekele8539
    @berhanutekele8539 5 дней назад

    I can not trust this person & Zemene since they are willing to work with TPLF by the I have heard from this person and Mar Ishet I do think any Amhara should not work with TPLF since TPLF said Sudan is better than Amhar for Tigreans

    • @fanoiscoming
      @fanoiscoming 4 дня назад

      you are so lazy and anti amhara or anti fno now at this time there is no a person who lead the organized fano power stop talking about ours

  • @GddghdHdhfdh-gu3kd
    @GddghdHdhfdh-gu3kd 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤

  • @zelalemzeru7826
    @zelalemzeru7826 5 дней назад +1

    ጭራቅ አህመድ ተሸንፏል። የቀረው ስርዓተ-ቀብሩ ነው!!!!

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw 5 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ahmedmohammed-n1k
    @ahmedmohammed-n1k 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤

  • @zelalemzeru7826
    @zelalemzeru7826 5 дней назад

    ጭራቅ አህመድ ተሸንፏል። የቀረው ስርዓተ-ቀብሩ ነው!!!!!